Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የጋራ መኖሪያ ህንፃውን የሕንፃ ጣሪያ፣ የጎሮንዳዮና የፍላሺንግ ጥገና ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የሕንፃ ጣሪያ የጎሮንዳዮና የፍላሺንግ ጥገና ሥራዎች የጨረታ ቁጥር ፈ/ቤ/ኮ/03/2018 የፈረስ ቤት ኮንዶሚንየም ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ስራ

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ የመኪና ጥገና አገልግሎት ጋራዥ ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጠ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችንና የሠራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Expertise France is Seeking a Qualified Consulting Firm to Provide Monitoring and Evaluation (M&E) Consultancy Services for the Inclusive Capital Market (ICM) Project in Ethiopia.

2merkato.com (Jul 24, 2026) Subject: Invitation to Tender: Monitoring and Evaluation Consultancy Services for Baseline Assessment and M&E Plan Development

የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር 4ኛ ችሎት ስፋቱ 255 ካ/ሜ የሆነ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Dire Gazetta (Jul 15, 2026) የመ/ቁ 102169 ቀን 19/10/2018 ዓ.ም የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኢብራሂም ኡስማን አሊ እና በፍ ባለዕዳ

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መረጃን በወቅቱ ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንዲቻል የመንግስት ፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ህትመት በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል