Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤት ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ የህዝብ ማጓጓዣ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የአርሲ ዞን ዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የሚኒባስ መኪና ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል

Dire Gazetta (Jul 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የሚኒባስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-02/2018/19 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራጅ በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፍ ይጋብዛል

Dire Gazetta (Jul 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Federal First Instance Court፡ Procurement of Hotel Service

Government (Jul 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3f5cc204-1afe-441a-a085-884dfab51731/open Lot Information

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የሲቲእስካን እና ራጅ ክፍል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የሲቲእስካን እና ራጅ ክፍል