Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 11/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ Fabric Rope እና Poly (Ethylene Terphthalate Plastic Cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ25/06/2018 ዓ.ም እና በ28/06/2018ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 001/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ስልጣን መሰረት አዲስ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction material፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction Material፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ድብልቅ ስንዴ እና ገብስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፋቱ 162 ካ.ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ… ፀደይ ባንክ አማ እራስ ጋይንት ቅርንጫፍአፈ-ተከሳሽ
Oda Bultum University: Procurement of Generator Spare Parts
Government(Oct 29, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a938bc68-7526-4690-9488-8d128889cf63/open Reference
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት እስቲም ጀነሬተር /Steam Generator/፣ የሳውና ባዝ ማሞቂያ /Sauna Bath Heater/ እና የመታሻ ገንዳ /Massage Ganda/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች