Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ
በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
ያህዌንሲ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ያለ ወገኖች የጤናና ልማት በጎ አድራጎት ማህበር የ2025 አመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) ማስታወቂያ ‹‹ያህዌንሲ ኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ያለ ወገኖች የጤናና ልማት በጎ አድራጎት ማህበር›› የ2025
Debark University: Procurement of Sport Material
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/be2566dc-a14d-4c6d-a6f9-48833bf63b07/open Reference
Debark University: Procurement of Food
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aee1210e-7e7e-4f7e-83aa-940d35b49af1/open Reference
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ አልባሳት ፣ መነፅሮች ፣ ካልሲ ፣ ባትሪ እና የመሬት ፍራሽ መቀየሪያ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96fbb933-6ae4-4a6c-9b43-0b4e40823a1f/open Reference
Kombolcha Textile Share Company Invites Bids for the Supply of 100,000 Kg of Virgin Polyester Fiber.
The Reporter(Feb 14, 2026) BID Invitation BID Ref. No.SPD-18/2018-05 Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested bidders to
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሸከርካሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8d26a7a7-2a88-427f-9d50-b5bd345fe287/open Reference
The Motor and Engineering Company of Ethiopia S.C (Moenco) Invites Bids for the Sale of Used Komatsu Construction Machinery and IVECO Truck Tractor with Lowbed.
The Reporter(Feb 14, 2026) Invitation to Bid for Sale of Used Construction Machinery & Lowbed Truck The Motor and Engineering
በምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናትና ምርምር ድርጅት (OSSREA) የተንደር ኔት እና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ከረጢት ተጫራቾች በራሳቸው ትራንስፖርት ችግኝ ጣቢያው ወደ ሚገኘው ገዋቴ ቀበሌ ድረስ ማጓጓዝ ይፈልጋል
The Reporter(Feb 14, 2026) OSSREA የጨረታ ሰነድ 1. መግቢያ በምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናትና ምርምር ድርጅት (OSSREA) የኢትዮጵያ