Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eabfae15-5635-4aac-b650-e7532d7ad6a0/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ

Dilla University:በድጋሚ የወጣ የመረብ ኳስ እና የእግር ኳስ መጫወቻ መሳሪያዎች

Addis Zemen(Feb 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታከስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎችና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ 4/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር

የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሶላር፣ ቴሌቭዥኖች፣ ፍሪጆች እቃ፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሎት 1 ቧንቧና የቧንቧ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሪት መሰረት ያረጋል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ አመራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181391 በ3/4/2015

የቦታው ስፋት በካርታ 343 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፤ ያገለገለ ሶኬት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ USED FSR MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንድሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -05/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች)፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የተሸከርካሪ ባትሪዎች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት፣ የቡና እና ጥራጥሬ ግብዓት አቅርቦት፣ ሥጋ፣ የወተት ተዋፅኦ እና ቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ/ግጨ-006/2017 ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን፤ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) እና የተለያየ መጠን ያላቸው

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አስተዳደር የጭረቲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 384 ካሬ ሜትር የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭየሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አስተዳደር የጭረቲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ የማሽነሪና የመኪና መለዋወጫዎች በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ለሁለተኛ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት G+4 የአስተዳደር ህንጻ የውቅር /Structural Parts of the Building/ ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት G+4 የአስተዳደር ህንጻ የውቅር /Structural

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያየ አይነትና ብዛት ያላቸውን የኘላስቲክ ስላቭ (M-Slab) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከብሄራዊ ዋሽ ኘሮግራም እና ከሳስቴነብል ዴቨሎፕመንት ጎል (SDG) በተመደበ በጀት የተለያየ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት፣ መስተንግዶ፣ ህትመት፣ የወንበር ጠረጴዛ፣ ጥገና የፎቶ ኮፒ አክሰሰሪ ጥገና፣ የመድረክ ዲኮር እና የዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ 2017 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ግዥ

የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ (የሚኒባስና የውሃ ቦቴ) ኪራይ አገልግሎት ግዢ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏መለያ ቁጥር መከ/መሃ/ዋ/መ/ግ/ጨ/ቁ/ 01/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት