Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute፡ Procurement of Soap

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/08a3d219-2bfb-4607-9a63-41524df86c7a/open Reference

Baankii Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Feb 12, 2026) Caalbaasii Lakk.B S/KTS/019/2018 T/L Maqa Liqeeffataa   Maqaa nama qabeenya     Damee Liqeesse   Teessoo fi

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ፅህፈት ቤት የሲፒኦ መጠን ማስተካከያ አድርጓል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 30 ላይ በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ላይ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ፅ/ቤት

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በበኸራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በበኸራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ የኤልከትሮኒከስ፣ የህዝብ ትራንስፖርት እና የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ ማህበር በወረኢሉ ወረዳ በ010 ቀበሌ በላስቶሪቫ የሚገኝ ሲሆን፣ በCALM-P4R የበጀት ድጋፍ ለተፋሰሱ አባላት አገልግሎት የሚሰጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ የግንባታ ማቴሪያልና የእጅ ዋጋን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በ2018 ዓ.ም ለማስገንባት ይፈልጋል