Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት 1.   10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የሰብል ሙቀት መለኪያ /Mositure Meter/ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ሎት 2. ሚዛን

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Vision Action Requires an External Auditor to Audit its Financial Records Held in Ethiopia for the Period April 2025 to March 2026 with Possible Extension of Contract for Next Three Years

የሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሲኖትራክ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026)  ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክልል መንግሥት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ አስተዳደር መንገድ ላይ ለረዥም ጊዜ

VSF Germany Invites Interested Bidders for Rehabilitation of Solarized Water Schemes, Design, Supply, Installation, Testing and Commissioning of Hybrid Solar Submersible AC Pump with All Accessories, Solar Powered Surface Pumping Sytems and Construction, Rehabilitation and Expansion

Ethiopian Electric Power Invite to Eligible Bidders to Procurement of Plant Design, Supply & Installation of New Substations and Extension of Existing Substations Under Addis Ababa Power Supply Reinforcement Project

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋሉ

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ አስ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የጂ+3 የሴክተር መ/ቤቶች የቢሮ ህንጻ ቀሪ ሥራዎች ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026)   የጨረታ ማስታወቂያ በሀድያ ዞን የአንሌሞ ወረዳ አስ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የጂ+3 የሴክተር መ/ቤቶች የቢሮ ህንጻ ቀሪ

ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Ground Water Borehole Drilling & Construction ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል