Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of the Branding (painting) of ATMs by Using the Bank’s Corporate Color, Desktop Computers, Printers and Scanners & Supply, Installation, Migration, Implementation, and Commissioning of Computing Infrastructure Solutions

በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ማዘጋጃ ቤቶች ለ2017

አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን መኖሪያ ቤት በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ባንክ ኢማ በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን

Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts

Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region

Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Eligible and Potential Suppliers for the Purchase of Different Stationary Items

National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite eligible and potential suppliers for the purchase of

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

ፍሌክሲብል ፓኬጂንግ ማምረቻ ኅ/የተ/የግል ማህበር አሁን ላይ ድርጅቱ የሚሰጠውን አገልግሎት የላቀ ለማድረግና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዋነኛ ተፎካካሪ ለመሆን፤ አጠቃላይ ድርጅቱ የሚጠቀመውን ቴክኖሎጂ ሙሉ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ፤ የኤክስፖርት ገበያ ጥናት ማደረግ እና ዘርፉ የደረሰበትን የፕላስቲክ ህትመትና ኮንቨርቲንግ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም የሚያስችል የአዋጪነት ጥናት በጨረታ አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-1/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ

ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን ለድሬዳዋ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የሚውል የምግብ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን በተለያዩ ክልሎች መጠነ ሰፊ የልማት ስራዎች እንደሚሰራ ይታወቃል:: በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመለያ