Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ የሚገኘው ቆጣሪ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር WSSFP/LP/006/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች

የሞንታርቦ ስፒከር፣ አነስተኛ ጀኔረተር፣ እና ሌሎች የካፌ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ለተየሱስ ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ሰለሞን ሀፍቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት

የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለምርት ግብዓት የሚሆን 180 ቶን ግሉ ፓውደር/ Urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና የጥገና ግብዓቶችን መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ እና ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 11, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ኮምፒውተሮች የመሳሰሉትን/፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መ/ ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል