Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሜ የወጣ የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ንዎች (Roll Pipe)

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6eac8338-9cfd-4d10-929f-39128fa9c8fa/open Reference Number: EBI-NCB-NC-0001-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EBI-car main/001 Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Biodiversity Institute: Procurement of Car Maintenance/Basic Service

Addis Zemen(Jan 31, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/40/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጉልበት ዋጋ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 2018 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ

በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ህንጻ ግንባታ G+3 ህንጸ እስከ G+1 Slab ድረስ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ በጉልበት ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት Half Crane, Dump Truck, Sand Maker ተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አመሥድ 03/2017 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪና ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Interested Eligible & Qualified National Bidders for the Supply and Installation, Testing, and Commissioning of Air Ventilation at the Philips Building Marketing Office

INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/11/SIG/2017 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites interested eligible & qualified

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በወረዳ 10 ብሪሞ ሜዳ የሚገኘውን G+1 ለንግድ ቤት የሚሆን የተለያዩ ሱቆችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር SM 007/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በወረዳ 10 ብሪሞ ሜዳ የሚገኘውን

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Auditing Services

Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-04/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement

Oromia National Regional State Invites All Eligible Local Consultants to Undertake Data Collection and Review Infrastructure Assessment, Infrastructure Condition on Historical Trend Analyses, Gap Analysis and Needs Identification, Future Infrastructure Needs Forecasting, Strategic Recommendations and Prioritization, of Construction Need Assessment in Oromia Regional State

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን

The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Transport Service (Car Rent)

Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title: Transport Service (Car Rent).

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furniture) እና ጀነሬተር ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏CN/NCB/04/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1፡- የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furnitures) ሎት 2፡- ጀነሬተር ማቅረብ

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት ቁሳቁስ፣ የቤት ዕቃዎች፣ ምጥን ሽሮ እና ምጥን በርበሬ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት 1 የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2 የቢሮ የጽዳት