Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 20/05/2018 ዓ/ም በግልጽና በሀራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ፡- ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ ተከሳሽ፡- አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለዉ የአፈጻጸም ክስ ክርክር
የኮምቦልቻ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልገሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገስጹትን የዳቦ መጋገሪያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Sealed Bids from Interested Eligible & Qualified National Bidders for Machinery Rental Service
INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. LP/OT/08/SIG/2016/17 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites sealed bids from interested
Ethiopian Business Advisory Service Providers Association (EBASPA) is Looking for Credible Consultancy Firms to Conduct Research on Data/information Requirements of the BDS and BDS Standardization and Classification and Service Providers Grading
Call for Consultancy Services The Ethiopian Business Advisory Service Providers Association (EBASPA) is an association registered with FDRE Authority for
በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2017 የደንብ ልብሶች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨ.ቁ.001/17 በየካ ክ/ከየወ 01 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በኛ ዙር
ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ስር ለሚገኙ የግዥና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማኔጅመንት አባላቱ በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ከትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች ግልጽ ጨረታ በመጋበዝ ማሠራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለIFRS ስልጠና እና ለተዛማጅ አገልግሎቶች የግዥ መለያ ቁጥር ግ/አ/ኤ/አ/ኤ/17/2016 ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ Lap Top Computer, Desktop Computer Printer, LCD Projector, CCTV Camera እና Mic with Accessories አስመጪ ከሆኑ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACFLID /AMF/10/2016 የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endotracheal Tube No 4/6.5/3
Invitation for Bid Endotracheal Tube No 4/6.5/3 Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0843-2016-PUR Object of Procurement: Endotracheal Tube No 4/6.5/3
የጠመንጃ ያዥ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ 2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡–
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plumb Material
Invitation for Bid Purchasing of Plumb Material 01 Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0104-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Plumb
የፃብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፈርኒቸር ልብስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የፃብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ለፃብጂ