Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው ሁለት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Airports Intends to Invite Qualified Bidders Who Are Interested and Capable to Provide Duty Free Retail Business, Super Market and Coffee and Snack Services
Invitation for National Bid Bid Announcement No. SSNT-T489 Ethiopian Airlines Group-Ethiopian Airports intends to invite qualified bidders who are interested
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ጎሳዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደለሳ ደበሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid for the Construction of Supply of HDPE, DCI, AND CI Fitting
Invitation to Bids 1. Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Secured a budget for the Procurement of Supply of
ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2016 በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው።
የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ የሚውል 40CM*40CM*4.5mm የሆነ የእግረኛ መንገድ ንጣፍ ቴራዞ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽን ድርጅት በቡታጅራ ከተማ የመንገድ ዳር የእግረኛ መንገድ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ
የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል የእንስሳት ምጥን መኖ እና በማሽን የታሰረ ድርቆሽ ሣር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቤትልሔም ሽመልስ አስማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንዋይ ተክለማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ልህቀት የንባብ ባህል ማጎልበቻ ማዕከል በተፈቀደለት ሂሳብ አዋቂ የ2016 በጀት አመት ሂሳብ ማዘጋት ስለፈለገ ብቁ ተወዳዳሪዎች ይህ