Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bf2b9fd2-6a23-495c-9057-0627cca4c1a9/open Reference Number: ECC-NCB-G-0429-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-008-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission:የተሸከርካሪ ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ 2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የውጭ ፈርኒቸርና የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ በደ/ማ/ከ/አስ/የተ/ጓ/ክ/ከ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ደን

በአ/ብ/ክ/መንግሥት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን ለመግዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የታሸገ ውሃ፣ የዓሳ ስጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ግብአቶችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት

ገተር አክሲዮን ማህበር ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ ገተር አክሲዮን ማህበር ከ 2018 ዓ/ም እስከ 2020 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ስፋቱ 104.96 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዓዛ ጠዓመ እና በፍ/ባለዕዳ የሺሃረግ አበባው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-03/2018 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንቁላል ዶሮና ኬጅ