Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የሹፌር፣ የጽዳትና ተላላኪ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/150239 በጥቅምት
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: LOT 60 :የሴት የደንብ ልብስ ጨርቅ ግዥ/2018/ ቃሊቲ
Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86b468a9-924e-4e17-bb31-ea88161e3311/open Reference
Ambo University: የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aa0e0226-130b-44c2-aa88-4361371cb3b2/open Reference
የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የልብስ ስፌት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f0e98b1-54d6-4fb1-8693-edb9e4dbfae4/open Lot Information Procurement
Ministry of Transport and Logistics፡ Procurement of Hotel Service in Adama
Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ba05f240-ed47-4a31-81ac-f4ac4553d59c/open Lot Information Procurement
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን የሱፍ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ እና ካልሲ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OT/12/2025-26 1. ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን የሱፍ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ እና ካልሲ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ዋናው ሙገር ፋብሪካ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የከባድ መኪና፣ የትናንሽ መኪና እና የማሽነሪ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ የመኪና ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሽያጭ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ
Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Invites Experienced Bidders for the Drilling and Construction of a 240-meter Deep Borehole in Omoshara Kebele, Lemo District, Hadiya Zone, Central Ethiopian Region.
Reporter(Dec 31, 2025) TENDER NOTICE DRILLING AND CONSTRUCTION OF A DEEP BOREHOLE AT OMOSHORA LEMO WOREDA, HADIYA ZONE OF CENTRAL
ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርቶች በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል
Reporter(Dec 31, 2025) Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርቶች በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ