Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b897bd5a-f574-4839-afee-32e46966d5a2/open Invitation to Bid “Procurement of Deep Water Well Drilling Works” Procurement Reference
Oromia Water and Energy Bureau , Oromia Water and Energy Bureau: Procurement of Deep Water Well Drilling Works
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01b94503-6450-4acd-8a7b-f229177feaf3/open Reference Number: ARU-NCB-NC-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AU 04/2018 Procurement Information Procurement
Arsi University: Procurement of Hotel Service in Asella City
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9008b077-656c-4e00-a505-8b61daccc617/open Reference Number: MoR-NCB-G-0254-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb-g/02/2018 Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Revenue Procurement of የስፖርት ዕቃዎች ልብስ ግዥ 5 MOR HEAD OFFICE1
Reporter (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውድድር ውርርድ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 በጀት ዓመት የኮሚሽን ተሰብሳቢ ሂሳቦች ላይ ልዩ ምርመራ (Special Audit) የሚያካሂድ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድና ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኤሎአ/005/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የስፖርት ውድድር ውርርድ በ2015፣ 2016፣ 2017
ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት የሚሆን ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም ሀዋሳ ዱቄትና ዳቦ ኢንተርፕራይዝ በግዥ መለያ ቁጥር ሀ/ዱ/ዳ/ኢ/002097/2018 ጥራት ያለው ለዳቦ ምርት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of ICT System ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/209/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች የሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix of Generator ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/208/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ክልሎች
የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቄለም ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ አስተዳደር የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ
በደ/ኢ/ክ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቤት /MHM/ግንባታ ሥራ እና በጤና ኤክስቴንሽን ግቢ ውስጥ ሽንት ቤት እና ደርቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/በኣሪ ዞን የባካ ዳውላ ኣሪ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ከወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና
Wako Gutu Foundation (WGF) Invites Eligible Consultants to Bid for the Final External Evaluation of the MEAL & HEALTH Project in Tulli Guled District, Somali Region.
The Reporter(Jan 03, 2026) INVITATION TO BID Wako Gutu Foundation (WGF) invites eligible consultants to bid for conducting the final
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ጉዞ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በዞዞ ከተማ የከብት በረት ሼድ ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ጉዞ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Board ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 03, 2026) የጨረታ ቁጥር DCE/EM/212/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution board ግዥ