Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ

ስኬት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የንግድ ሱቅ እና ፓርኪንግ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ከዚህ በታች

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ የንግድ ሱቆች እና የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ትልቁ ቆሻሻ መጣያ ላስቲክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fe867b10-7213-4970-98bd-07efee0d31b8/open Lot Information

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Intended to Procure High Roof Medium Bus.

Addis Zemen (May 22, 2026) TENDER NO. WCGFB-LCB-45/2018 E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is intended to

የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ መ/ር እዮብ በጋሻው እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ

The Finnish Refugee Council (FRC) Invites Bids for Procurement of Plug-in Hybrid Vehicle

Addis Zemen (May 22, 2026) Invitation to Bid (IFB) Company Name: Finnish Refugee Council (FRC) Procurement of Plug-in Hybrid Vehicle

የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካብ ፒክአፕ) በግልፅ ጨረታ ለአንድ ዓመት የሚቆይ በኪራይ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር SREU/SC-003/2018 የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት በትግራይ ክልል የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን Rugged Handheld GPS with Compass and Barometric Altimeter እና የቪዲዮ እና የፎቶ ማለትም “DUAL” የሆነ ካሜራ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጂፒኤስ ግዥ እና የካሜራ ደግሞ በድጋሚ ግዢ ለመፈጸም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደኢመባ ቁጥር 12/2018 የደቡብ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕብረት ሥራ ማኅበር የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሕንጻ ቀለም ማስቀባት እና እድሳት ጨረታ ጨረታውን ያቀረበው፡– በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 14 መስቀለኛ የጋራ

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ