Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 019/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ በካርታ ቁጥር 57/2007
ፀደይ ባንክ አ.ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ፣አሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትኪስ ፣poly (ethylene terphthalte plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ እና fabric rope፣ ምግብ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-14/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው መጋቢት 30/07/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T621 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1. የእንስሳት መድሀኒት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union LL Invites Bids from Eligible Contractors (category GC5/BC 4 and Above) for the Construction of a Fence Located in Gerba Town, Bule Hora Woreda, West Guji Zone.
Addis Zemen (Jun 08, 2026) INVITATION TO BID Procurement reference Number: – OCFCU/07/2026 Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union LL located
የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች እና ባጃጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፍባለመበት እነ ዶር አበበ ሐረገወይን እና በፍ ባለዕዳ አንያ ፕላስቲከስ ኃላፊነቱ የተወሰነ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የብረት ፍቅፋቂ (ችብስ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከድርጅቱ የሚወገድ ንብረት የብረት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ 19 ዴስክቶፕ ከምፒውተሮች፡ 19 ፕሪንተሮች እና 19 ቴሌቪዝኖች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EB/EMAS/025/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/63/2026፣ DCE/SM/64/2026፣ DCE/SF/65/2026፣ DCE/SF/66/2026፣ DCE/SF/67/2026 እና DCE/ SF/68/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን