Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙላት ኑሩ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጉደር ወይን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ፖሊ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ ብሔራዊ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የቢሮ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን አገልግሎት ለማዘመን የሶፍትዌር ልማት (Software Development) ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የቢሮውን

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ይሓ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን የኤሌክትሪክ እቃዎችን ባለ 36 እና 18

በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/19 በአ/ከ/ክ/ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019

Adama Science and Technology University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0f7699e0-de53-4ee8-99a5-067e8a1ba134/open Lot Information