Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c08ab7a1-61a3-4530-8d64-d8faa5f02a7a/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0960-2018-PUR Object of Procurement: የውሃ እቃዎች ግዥ በድጋሜ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የውሃ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (በድጋሜ የወጣ COBE)

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣  ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣  በድጋሚ የወጣ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ፣ ባትሪና ላፕቶፕ ፣ የብር ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ባትሪና

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH – Forests 4 Future (F4F) Project Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers for the Procurement of Bee Veil Jacket Style Imported,Bee Suit /Tuta,Bee Glove,Smoker,Chisel and Queen Excluder

NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) FOR THE PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF G+4 SHOP & OFFICE BUILDING AND RELATED WORKS AT AKAKI.

FLOATING DATE: AS OF AUGUST 6, 2024 RFQ No. 4269346 Requirements Bid documents can be obtained from web sites www.afrotender.com,

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH – Forests 4 Future (F4F) Project Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers for the Procurement of Reference & Story Telling Books

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ

የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ እስቴሽነሪዎች ፣ እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የሕክምና መገልገያ መሳሪያ እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ፣ ፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ህንፃ መሳሪያ እና የሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪናና የጄኔረተር መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሸከርካሪ ዘይትና ቅባቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን እና ፊልትሮ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን