Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of the Contractors Category for Construction Works

INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-RE-10/2024/25 1. Awash Bank S.C. invites sealed bids from eligible

ሀርመኒ ሆቴል በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸው የጠበቁ ግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርመኒ ሆቴል በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የሚከተሉትን ጥራታቸው የጠበቁ ግብዓቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

Family Guidance Association of Ethiopia (FGAE) Would Like to Invite Potential Bidders/firms, with Extensive Experience in Consultancy Service on the Implementation of the FGAE Business Plan to Establish a Social Enterprise (SE-P4P) Business Entity

Premier Switch Solutions S.C (PSS) Hereinafter Referred to as (“The Purchaser”) is Pleased to Announce a Local Open Competitive Bid for the Procurement of Computers & Printers, Stationary & Sanitary

National Competitive Bid (NCB) Tender No. PSS/BID/002/2024 Invitation to Bid Premier Switch Solutions S.C (PSS) hereinafter referred to as (“The

ብርሃን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብስ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፣ብ/ባ/ግጨ/ደል/2016/17/02 1. ብርሃን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ከዚህ

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of the Supply and Fixing Air Conditioner(AC) at Headquarter Building, Preventive Maintenance Service on an Annual Contract Basis for the York Chiller(HVAC) System, Firefighting System, CCTV, Access Control, Public Address and Voice Alarm System (PAVAS) and Water Pump and Plumbing System, Multi-currency Detecting Machine Tellers Type (medium) & POS Machine

PATH Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Printing and Binding of IP Training Facilitator and Participant Manuals for the PATH Ethiopia Office

NATIONAL TENDER NOTICE Reference Number Office PR Serial Number: 10042173 PATH Ethiopia Invitation To Tender Issue Date 25 August, 2024

ብርሃን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ ከታች የተመስከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሸከርካሪዎችና የተሸከርከሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሬቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዘመን ኢንሹራንስ አክስዮን ማህበር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (004/2016) ኩባንያው የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሸከርካሪዎችና የተሸከርከሪ አካላት እና ሌሎችን ቅሬቶች ባሉበት