Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017

የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Tyre

Government (Jun 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a148a93-9dca-4e20-acaa-4a6b9c31c32a/open Lot Information

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Consultancy Service Providers for Consultancy Service for Final Evaluation, Emergency Nutrition and Livelihoods Response Project (Funded by The Church of Jesus Christ of Latter-day Saints – LDS).

The Danish Refugee Council (DRC) is Looking for a Qualified Engineering or Solar Energy Company to Set up a Solar-powered Farm Irrigation System in Southeastern Ethiopia.

Reporter (Jun 17, 2026) ITB/RFP Tender Notice ITB/RFP Nr: ETH-DLO-ITB-SIDA and NMFA 26-001 TENDER FOR THE SUPPLY OF Supply, Delivery

Development Bank of Ethiopia Has Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Certified Information Systems Auditor (CISA) Training.

Reporter (Jun 17, 2026) DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIAINVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Bid Ref. No.DBE/NCB/IT/S/03/2025/26 1. Development Bank of Ethiopia

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለድርጅት እና የኢንዱስትሪ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 76/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት የበሰለ ምግብ ለሕግ ታራሚዎች ማቅረብ ለሚችሉ ለጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የበሰለ ምግብ ለሕግ ታራሚዎች ማቅረብ ለሚችሉ ለጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ሐረርጌ ማረሚያ

በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን፤ እንጨት እና ግንባታ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች የግልፅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ቀይ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ፣ የፅዳት ስራ፣ የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በout Source በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል