Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation to Bid (Re-Bid)- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0019 1. The Ethiopian Agricultural

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Vegetable Seeds.

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Bole Bulbula Debremedhanit Medhanialem Church Construction Committee Invites All Eligible and Qualified Consulting Firms to Submit Proposals for Consultancy Services Related to the Interior and Exterior Design, Supervision, and Liturgical Space Configuration for the Cathedral Located in Bole Sub-City, Woreda 12, Addis Ababa

ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025)   ፖል ሪዬስና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ ኃ.የተ የግ ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ሰነድ የጨረታ መለያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መስፈርቱን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና (የተሽከርካሪ) ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia is Inviting Sealed Bids for the Sale of its Used Vehicles

Capital(Nov 02, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Bid for Sale of Used Vehicles-ETH4983 United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Eligible Bidders for the Rehabilitation of Asphalt Roads and Parking Areas at its Headquarters in Addis Ababa, Ethiopia

Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of 22 Units of Laptop Computer

Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BERHAN BANK S.C. Invitation for the

Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply, Installation, Commissioning and Testing of SMS System

Reporter(Nov 02, 2025)   Invitation to Bid Bid No. PPFMS 012/2025-2026 Nib Insurance Company (S. Co.) invites sealed bid from

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሲሲቲቪ ካሜራ በዋና ቅርንጫና ፅ/ቤት በዞን ቢሮዎች እንዲሁም በፋርማሲዎች ላይ ማስተከል ይፈልጋል

Reporter(Nov 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባቅርንጫፍ