Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Sep 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ff0bd24e-c8fc-4ca2-bce4-460775a53e56/open Invitation to Bid “Procurement of Food and Beverages” Procurement Reference No: DMU-NCB-G-0127-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods
Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (Sep 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት P”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray machine UPS”በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ”CT-Scan Tube” እና የ”X-ray Machine UPS” በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ አቤል ሙሉጌታ እና የፍ/ባለዕዳ ብርቄ ቦጋለ መካከል ስላለው የፍርድ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መጋረጃና የወለል ምንጣፍ እና ሳውንድ ሲስተም አወዳድሮ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ ስራ ክፍሎች መጋረጃና ለመሰብሰቢያ : አዳራሽ
የይዞታው መጠን 106.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀረገወይን በላይ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አይናለም በላይ መካከል
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት፣ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማኅበረሰብ ፖንድ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተስፋገርግሽ አቶምበሳ እና የፍ ባለዕዳ እነ ዝእግዚያብሔር ዝሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ እስከ አድማስ ይነሱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብርሃኔ አሊ መካከል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/አካ/ጥ/ባ/ስ/ግ/ጨ/ቁ/03/2018 ዓ.ም. የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን – ሎት.1 የወንዝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እንዲሁም በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 24/2018 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ ብረቶችን እና ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 20, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ