Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: SUPPLY & INSTALLATION OF INTERIOR OFFICE PARTITION WORK AND CONSULTANCY SERVICES. BID REF NO: ETS/NCB/007/2026/27 BID REF

EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Services.

Addis Zemen (Jul 27, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ ICMC /Lo/ H/004/2018/2026 ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሕክምና ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ያገለገሉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ማለትም የኤሌትሪክ አልጋዎች፣

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሕክምና ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ያገለገሉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ማለትም የኤሌትሪክ አልጋዎች፣ የቀዶ ጥገና አልጋና መብራት፣ አልትራሳውንድ ማሽን፣ የአንስቴዥያ ማሽን፣ የአውቶ ክሌቭ ማሽን ወዘተ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies(sgg)

Government (Jul 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3c885dd2-46b2-4e32-b478-6b86c2af42ff/open Lot Information

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይከል፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑጅማ አባስ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን ዲቦራ ቡልቲ ለሙ ሞግዚት እና

ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) 300 ሜትር ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን