Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a6d68681-10da-43cf-af02-fff285d8bddc/open Invitation to Bid Procurement of Agricultural Inputs Procurement Reference No: LK-NCB-G-0191-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Lemi Kura Sub-city Administration Procurement of Agricultural Inputs
Addis Zemen (Apr 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ22/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሚ የወጣ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች(ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ
ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 23, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻው ከዚህ በታች የተገለፀውን ተበዳሪ ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡው የመያዣ ንብረት በአዋጅ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ኮምባይነር (Combiner Brand: Kubota Country of Origin China) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Central Ethiopia Region Transport & Road Development Bureau Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Key Professional Staff and Machinery for the Special Structure Construction Work
Ethiopian Herald(Oct 28, 2025) THIRD NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State,
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሸ 1.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራና ክህሎት ቢሮ ኤቨንት ኦርጋናይዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ /በድጋሚ የወጣ/ የጨረታ ቁጥር፡– ስ.ክ.ብ.ው.ጨ 003/2018 በአዲስ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ–ክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የሰርቨር
Haramaya University: Procurement of Different Seedlings
Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6ccc497a-353c-4d13-a950-ea45d205409a/open Reference
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ማስዋቢያ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ የሚሆን እስቴሽነሪ የጽዳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ የመኪና
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ለስራ የሚያስፈልጉ የፈርኒቸር እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ 03/2018 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተቋሙ ለስራ የሚያስፈልጉ