Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 08, 2026)  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) የሁለተኛ ዙር (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ (2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Jul 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cfaba2b2-0a47-4696-9eb3-9f4f4d8d2579/open Reference Number: WU-NCB-NC-0039-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: wu-0020 Procurement Information Procurement Type:

ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ካፍቴሪያ (ላውንጅ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የይዞታው ስፋት 2,200 ካ/ሜ የሆነ ፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሊድ ዘካርያስ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ

ብርሃንና ሰላም አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የሕክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች፣ የማሽነሪ መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ውጤቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል

በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ/04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ቋሚ አላቂ ንብረት እና መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018  በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር በ10ኛ ዕዝ ግዥ ቡድን በበጀት ዓመቱ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ ለስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት የጀነሬተር ሙሉ ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d4fd4b1e-e852-459a-99e9-481b56ab00eb/open  Invitation to Bid