Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Jul 24, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1eb23310-7c6a-471f-a407-c07520545e6d/open Invitation to Bid “Procurement of Printing and Publishing Services” Procurement Reference No:
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Printing and Publishing Services
Addis Zemen (Jul 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 22/11/2018 እና 25/11/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ /የማይሰራ/ መኪናዎች፣ ጀነሬተሮችና ሞተር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ
በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ/የማይሰራ/ መኪናዎች፣ ጀነሬተሮችና ሞተር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/01/2019 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመልካ ዋከና ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ