Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ድጋሚ ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቃ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ 001/2019 በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ

በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ጨረታና ጥሪለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ፓምፕግዥ እና ተከላ ግልፅ ጨረታ Electric submersible pump ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ24

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ተከላ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዐ25/19 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- እስከ 1,500 ኪ.ግ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ፣ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች