Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 20, 2026) በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል። ስስሆነም
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap Paper Baler Machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/19 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታ አንድ (ሎት 1)፡- እስከ 1,500 ኪ.ግ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ /4//2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የካ/ክ/ከተማ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ ሎት 1. የእንስሳት መድኃኒት ግዥ CPO (50,000) ሎት 2. የወንበርና የጠረጴዛ
የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎቸን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Wildlife Conservation Authority፡ Procurement of Office Partition Service
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f9e849f9-6a5f-4a78-a93d-40f7eb727f72/open Lot Information
Ethiopian Wildlife Conservation Authority፡ Procurement of Tyre
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/58196348-4bd5-42fc-b66d-b3eb46760ac3/open Lot Information
የፌዴራል ሸሪያ ፍ/ቤት፡ ለቢሮ ውስጥ መስተንግዶ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ቆሎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/86007aaf-98bc-428c-8d4a-2bf295d0f19f/open Lot Information
Ministry of Irrigation & Lowlands: PROCUREMENT OF STATIONARY ITEM 2018 (LOT FOUR)
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/218765b9-a755-4f93-b1bc-45815e6f0f79/open
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ – 09/18 ብርሃን ባንክ አማ ከዚህ በታች የተገለፁትን
PHE Ethiopia Consortium (PHEEC) Invites Bids for the Development and Renovation of Surface Water Harvesting Structures Across Three Regions: Afar (Amibara Woreda), Oromia (Gumi Bordede Woreda), and Somali (Afdem Woreda)
Reporter (Apr 26, 2026) INVITATION TO BID Development and Renovation of Surface Water Harvesting Structures PHE Ethiopia Consortium (PHEEC), in
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነውን አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ ህንፃ የሴፕቲክ ታንክ ስላብ ሥራ ማከናወን ደረጃ 5 እና በላይ የሚችሉ የግንባታ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/32/2018 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የድርጅታችን ንብረት የሆነውን አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ ህንፃ የሴፕቲክ