Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ አዘና ቅርጫፍ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለተበዳሪዎች ይበሉ ሽባባው እና አበባ ወርቅነህ፣ የትዋለ አይኔ እና አዳነች
ፀደይ ባንክ አ.ማ አዘና ቅርጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር በዋስትና የያዘውና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/106/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ የሲቪል ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 09/2018 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የተለያዩ
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚሆኑ የደንብ ልብስ፣ የሻይ ክበብ መስተንግዶ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው መ/ቁጥር 27/2018 ዓ.ም አፄ
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የቢሮ እቃዎች እንደ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወርቁ ሞላ እና የፍ/ባለዕዳ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultancy Services for Technical Assistance on Grid Electricity
Ethiopian Herald(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOREXPRESSIONS OF INTEREST (REOI)
በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና