Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) በድጋሚ  ወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 18, 2026)  የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ ንአ/ግጨ 07/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ

The National Regional State of Oromia Invites Bids for the Construction of Water Supply Systems for Three Health Centers in Guji Zone: Harte, Dida Guda, and Me’e Boko.

Addis Zemen(Jan 18, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING The National Regional State of Oromia has allocated

Roseta General Trading Plc Invites Eligible Iron Bar Suppliers to Participate in a Tender for the Supply of Iron Bars for a 12-story Residential Building in Diredawa, Implemented as a Public-Private Partnership (PPP).

የአየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር (Air Lines Pilots Association, Ethiopia) በቦሌ ድልድይ አካባቢ በራሱ ግቢ ውስጥ በተገነባ ዘመናዊ ኪችን ውስጥ የፒዛ እና ሌሎች ዘመናዊ ምግቦች አገልግሎት ለመስጠት የሚውል ክፍልን በጨረታ አወዳድሮ ለሁለት (2) ዓመት ጊዜ ለማከራየት ይፈልጋል

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለከባድ ጭነት ተሽከርካሪ የሚውሉ ጎማዎች ብዛት 400 እና ቸርኬ (Him) ብዛት 290 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) Document Title: Tender No 011/2018Document No OF/KMPF/254 (PrNo.008)የጎማ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት

The Guji Zone Health Office Invites Bids for the Construction of a Comprehensive Health Post Project in Arda Jila Me’e Boko District, Sema Hindale Kebele

Addis Zemen(Jan 18, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING. The National Regional State of Oromia has allocated

የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍርድ ቤት 290 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ  አልፈነው ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ/ አቶ አበራ ማሞ 2ኛ/ ወ/ሮ ሃይማኖት ማሞ