Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ28/08/2018 እና 01/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፈደፀቅጊ/ግንባታ /001/2018 (በድጋሚ የወጣ) የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ልዩ ልዩ

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አዲስ በማስገንባት ላይ ላለው የህንፃ ቤተክርስትያን ልዩ ልዩ ሥራዎች በግራናይት በላይም ስቶን እና በባዛልት ዘመኑን በዋጀ የማሽን አቀራረጽ በማስቀረፅ ለማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Positive Action for Development (PAD) Invites Eligible and Certified Audit Firms Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (ABBE) to Submit Bids for Organizational Annual External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025–2027).

Habesha Cement S.C Invites Bids for the Rental of a Suitable Hall and Provision of Refreshment Services for its Annual General Assembly Scheduled for June 25th, 2026.

Reporter(Jan 18, 2026) INVITATION FOR BID Procurement Reference Number: HCSC/RS/NCB/0001/2018 Procurement of Hall Rent Services for a Company Annual Event

የማህደረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳደር ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጎን ያሰራውን ጂ+1 ህንፃ የምድር ቤቱን የተለያዩ ክፍሎች በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ የማህደረ ስብሐት ቅ/ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን እስተዳደር ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ከጤና

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of IT Equipment

Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f491851d-8f32-4f65-bc59-dcd58264b566/open  Invitation to Bid

CARE Ethiopia Invites Bids for a Consultancy Service to Provide Mental Health and Psychosocial Support (MHPSS).

Reporter(Jan 18, 2026) BID INVITATION FOR THE PURCHASE OF CONSULTANCY SERVICE TO PROVIDE MENTAL HEALTH AND PSYCHOSOCIAL SUPPORT (MHPSS) SERVICE

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Qualified Providers to Submit Tenders for Mechanized Farmland Preparation and Clearing Services for Refugee and Host Communities in Ura Refugee Settlement Site and Akuda Tumet Kebele, Benishangul Gumuz Regional State.

Frankfurt Zoological Society (FZS) Ethiopia Seeks Qualified Consultancy Firms to Submit Proposals for a Relocation Assessment and Livelihood Proposal Development in the Bale Mountains Landscape

Reporter(Jan 18, 2026) Consultancy Opportunity Relocation Assessment and Livelihood Proposal Development The Frankfurt Zoological Society (FZS) Ethiopia invites qualified consultancy

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Office Machine

Government(Jan 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/28bd745a-70f6-4a47-b4a9-2c3e61264867/open  Invitation to Bid