Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁ.2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ቋሚ እና አላቂ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁ.2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ቋሚ እና አላቂ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/15/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 03/10/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የብቅል ምርት እና ተረፈ ምርት መቋጠሪያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 02, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የገዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCB/OACELTD/AMF/11/2017 በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የብቅል ምርት እና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች