Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jul 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bf89697d-1790-4b1d-8545-77eba402800a/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Construction Materials” Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for Procurement of Construction Materials
Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ
ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.
የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ደንምቢያ ጤና ጥበቃ ስር የሚገኘው የአይምባ ጤና ጣቢያ የAPTS ሸልፍ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ማተቤ አሸንፍ መካከል ስላለው የገንዘብ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተለያዩ ህትመት ስራዎችን በብራንዱ መሰረት ፈቃድ ካላቸው
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ወተር ፓምፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c0b71c19-86a9-4dc4-8b48-ea3a92cbbd83/open Lot Information
በማዕከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም ከመስከረም 01/2019 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቃቢ ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደርጃ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም ከመስከረም 01/2019
በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የአባይ ምንጭ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማሪዎች መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍቶች በትምህረት ካሪኩለም መቀየር ምክንያት ከጥቅም ውጭ የሆነ በመሆኑ በኪሎ በግልጽ ጨረታ የአንድ ኪሎ መነሻ ዋጋ ብር 5.50 (አምስት ብር ከአምሳ ሳንቲም) ሆኖ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ የአባይ ምንጭ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል 1hz-k79 አንቡላንስ መኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም ለመ/ቤቱ
የለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የለሚ ኩራ ክ/ከ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ
የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን