Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b78de337-5fda-44f6-9f8d-3b4069a939c3/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0049-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 49- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሪክ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች አማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ከበደ አማረ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/318619 በሐምሌ
የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያዩ የመኪና ጎማና
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Jan 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/18d00f70-2fc2-466f-8e02-0ded844d7c4e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0712-2018-PUR Object of Procurement: 16ሜ.ኩብ በሚይዝ መኪናትራት ያለው
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ 16ሜ.ኩብ በሚይዝ መኪና ጥራት ያለው ሸካራ አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት አመት ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች፣ ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማጅች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን እና ለስፔርፓርት እቃዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፤ የቤት ዕቃ፣ ፅዳት፣ ልዩ ልዩ፣ ጫማ፣ ምግብ ነክ፣
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/001/2017 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዘመን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር በመከ/ሚ/በህ/ት/ስ/ዋና/መ/ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ መደበኛ በጀት ገ/ጨ/001/2017 የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የስፖርት ዕቃዎች፣ ግብርናና የደን ግብአቶች፣ የላብራቶሪ እቃዎች እና የተለያየ አይነት መፅሐፍቶች ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት የአዲስ አበባ ቁጥር 1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የአዲስ