Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Technology Authority: Procurement of Inspection Equipment 2018/28
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/49df7385-1bc0-4124-9933-ad593fe00a20/open
Alert Comprhensive Specialized Hospital: Purchase of የፐሪንተር05A
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6bf6496f-a530-4763-a72e-a45bbd17d920/open Lot Information
Prime Minister Office: LOT 504 Mobile IPhone 17 Pro Max Specifications (2025) Storage / Capacity512GB Display Super Retina XDR OLED, 6.9 Inch All Screen Resolution: 2868 × 1320 Px (~460 Ppi) SIM Card Dual ESIM (two Active ESIMs; Stores 8+ ESIM Profiles) Weight 240 g Warranty 1-year Limited
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fbc09406-593c-47eb-a29e-64eea8e9e228/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Printing Product For Moyale Customs Branch Office 2018/2026
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c672115b-ec1b-40af-8b25-8f6f5456d7c4/open Lot Information
Debre Birhan University: Procurement of Orthopedic Supplies
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/75f8376d-fe5b-4d63-ba89-1f8352f303f8/open Lot Information
መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ: ለነዳጅ መያዥያ አገልግሎት የሚውል የጎማ በርሜል ግዥ
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a4d3c5c-06cf-40de-a563-3c755d74d132/open Lot Information
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የግንባታ እቃዎች ግዥ
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b6005707-f968-4c8b-8550-fc67f2df1ea2/open Invitation to
Debre Birhan University: Procurement of Uniforms
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/45eb0e59-48f5-4d2c-8499-c38e6290988b/open Invitation to
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ca1c741b-13d7-44a3-8553-974166a60b24/open Invitation to