Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Foundation Green Ethiopia (GET), an International Non-governmental Organization, Invites Qualified and Interested Audit Firms to Submit Bids for Conducting an External Audit of the Organization’s Financial Statements for the Year Ended December 31, 2026, in Accordance with IPSAS and AABE Guidelines.

የአብክመ ጤና ቢሮ የህክምና መገልገያ መሳሪዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ የህክምና መገልገያ መሳሪዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ ግልፅ ጨረታ  ግዥ

Benishangul-Gumuz Regional State (B/G/R/S) Education Bureau (Bid No: 01/2019) Invites Eligible Contractors of Category GC-5/BC-5 and Above with Renewed Trade Licenses and Registration Certificates for the Construction of VIP Latrine in B/G/R/S Education Bureau, Assosa Town.

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የወለል ምንጣፍ ግዥ በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሐረሪ ህ/ክ/መንግስት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሸን ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ ብረታ ብረት፣ የምርት ግብአት እና የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች ግዥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/001/2018 በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሸን ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (Category-1 Road/General Construction) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: -SSNT-T654 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ ሥራ

በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019