Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YS/C/d/NCB001/2019 ዓ/ም የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ

Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Habaaboo Guduruu Bara Baajata 2019tti Beeksisa Caalbaasii Ifaa Baasuudhaan Bittaa Meeshaalee Adda Addaa Raawwachuu Barbaada.

BARRIISAA (Aug 26, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina Horroo Guduruu Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Habaaboo Guduruu bara baajata 2019tti beeksisa

የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት ባወጣው ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ002/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ አድራሻ ስላልተገለፀ አድራሻውን መግለፅ ይፈልጋል

የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019

ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ ለፈርኒቸር ግባአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ፓኔሎች፤ ብረቶች እና አክሰሰሪዎች አይነት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ቁጥር ዋ/ፈ/ኢ/ም/ፈ/አ/ግ/ጨ/21/2018 ዋንዛ ፈርኒሺንግ ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የባህር ዛፍ ምሰሶ እና የተለያዩ

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Rent Service

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32afa50b-260e-42da-8090-c8db431ab5da/open Lot Information

Federal Supreme Court፡ Procurement of Building Construction

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f915ded3-a881-4dd3-a97c-5a452a41c859/open Lot Information

Ethiopian Roads Administration፡ Procurement of TYRE 7.50*16

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fbcf9bad-521b-4949-86f4-6372e4a4c863/open Lot Information

Federal Supreme Court፡ Procurement of Stationary Materials

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/32dc23b8-a50a-47a0-8be8-41add371cca8/open Lot Information