Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market

Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኘው ዋናው ሙገር ፋብሪካ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤና ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በበጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Catholic Relief Services (CRS) Ethiopia Invites Experienced Bidders for the Drilling and Construction of a 240-meter Deep Borehole in Omoshara Kebele, Lemo District, Hadiya Zone, Central Ethiopian Region.

ቦስተን ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር/ኩሪፍቱ ሪዞርቶች በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኙ ሪዞርቶቹ አገልግሎት የሚውሉ ጥራታቸውን የጠበቁ የስጋ ምርቶች፣ ዶሮ እና የእንቁላል፣ የአሳ ምርቶች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶች እንዲሁም ለሠራተኞቹ ዩኒፎርም ከነስፌቱ የሚያቀርብ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለቀጣይ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሪዞርቶቹ የሚያቀርብ አቅራቢ ይፈልጋል

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Supply of Photocopy and Printing Paper.

Reporter(Dec 31, 2025) Invitation to Bid Bid No. HB/019/2025 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to

The Consortium of Reproductive Health Associations (CORHA), in Collaboration with the Ministry of Health and AUDA-NEPAD, Invites Consultants for Three Assignments: Revising the Reproductive Health Strategic Plan (2026-2030), Revising the Adolescent and Youth Health (AYH) Strategy (2026-2030), and Developing an Integrated AYSRH Mobile Application

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩንዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፊልጋል

The Federal Houses Corporation Would Like to Notify You of an Amendment to the Bid Opening Date

Ethiopian Herald(Dec 31, 2025) Procurement of Legal, Business, Investment, Trade, Tax, Logistics, and Capacity Building Advisory Services Tender Re. Number

St. Peter Specialized Hospital Procurement of CENTRIFUGE

Government(Dec 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/172fa2e3-6ccc-4341-86b3-07588b781444/open Lot Information Procurement