Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ
ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጅግጅጋ ቅ/ፅ/ቤት እስከ 2 አመት የሚቆይ ቢሮ ኪራይ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢስአ/ግጨ/jጅግ/001/2018 መ/ቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን
Berhanena Selam Printing Enterprise Notifies Extension for the Supply of Printing Machineries
Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) RE-EXTENSION INTERNATIONAL TENDER No.01/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው
Sidama Industrial Parks Development Corporation (Sidama IPDC) Invites Sealed Bids for the Renovation of a Laboratory Center at Yirgalem Integrated Agro-Industry Park and Bensa Daye RTC.
Addis Zemen (Apr 11, 2026) INVITATION FOR Bids (IFB)-Rebid IFB Number: SIPDC/OS-IAIP/W-01/2025 Employer: Sidama Industrial Parks Development Corporation (Sidama IPDC)
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International Bidders for the Supply of Printing Machineries, Including a Web-based Inkjet Digital Machine and a Desktop Hot Foil Stamping Machine.
Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) INVITATION INTERNATIONAL TENDER No.03/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለግብርና መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለግብርና መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩና የሊዝ ኪራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት የካፒታል እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ወይም በከፊል ዱቤ መልሶ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩና
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ