Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ዐዐ7/ 2018 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ FPHS የመጋረጃ ጨርቅ እና ሁክ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c08770c-ab66-4ceb-8b3a-f29c3385125a/open Lot Information

Space Science and Geospatial Institute: Procurement of IT Equipment

Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/256b21a7-07af-4a32-9c75-d2620408d567/open Lot Information

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Bids for the Supply of GYM Machine Spare Parts.

Reporter (Apr 05, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA INVITATION to Local Competitive Bid Bid No. 121/2025/26  1. Commercial Bank of

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመስከተውን

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Central Gondar Branch Invites Contractors of Category BC/GC 5 and Above to Bid on the Construction of a Water Facility Maintenance Project in Metema, West Gondar Zone.

Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Suppliers to Submit Bids for the Provision of WASH-NFI, Water Quality Test Kits, and Water Tankers to Support Vulnerable Communities Affected by Conflict and Drought.

Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Bids for the Supply of Solar Pumps and Accessories for a Project in Merawi Town, Amhara Region.

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID FOR SOLAR PUMP SUPPLY Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት እና SB+G+2 መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች