Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/17/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት መቀበያ ህትመቶች ግዥ በዘርፉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርክ ውስጥ ያሉ ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 83 የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች

ጉምቢ እህል ድርጅት ስንዴ እና በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጉምቢ እህል ድርጅት (Dhabbata Gumbii Midhaanii) በቅርቡ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ተመስርቶ ወደ

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበበች ደንበሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አዳነች ደንበል መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ናርዶስ ግርማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሸዋንግዛው ተከሉ መካከል ስላለው የፍርድ

Mercy Corps is Seeking Suppliers for Seed Distribution in Tigray and Somali Regions, and for the Procurement of a Toyota Rav4 Hybrid Electric Vehicle.

2merkato.com (Mar 12, 2026) Date: 11th March 2026Reference No.: ET01/PR164636/2026ET01/PR164652/2026ET01/PR164846/2026 Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non-governmental

Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Uniforms

Government (Mar 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4fe30e8d-f882-4fa2-8368-dbadd0b687e1/open Invitation to