Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bule Hora University፡ Procurement of White Board Marker /የነጭ ሰሌዳ ማሪኬር ግዥ/

Government(Jan 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/edce1de5-c2a1-49f6-a9a4-124f1e0af7b9/open Reference

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 50,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /07/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 50,000 ቶን

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት ያወጣው የድንጋይ ሽያጭ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 15, 2026) ድንጋይ ሽያጭ ማስተካከያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮተቤ ሳልተምህረት አካባቢ ባለው የተቋሙ የቴክኖሎጂ

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖራሽን መገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል Integrated Fleet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/06/2018 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖራሽን መገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት

Plan International Ethiopia Invites Tenders for the Supply of Soap Making Chemicals

2merkato.com(Jan 15, 2026) PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIARE- Advertisement INVITATION TO TENDER soap making chemicals PROVIDERSBid No. PIE/PROC/061/2026 Plan International Ethiopia Founded

Wajjiraa Mallaqaa Bul/ M/ Naqamtee Sibila Caccaboo Adda Addaa Fi Goommaa Konkolaataa Adda Addaa Qabeenyaa Mana Qopheessaa Bul/M/Naqamtee Kan Ta’ee Fi Bakka Istaadiyeemii Wallaggaatti, Garaajii Ihadegii, Mooraa Waajjira Kantibaa Bul/ Magaalaa Naqamtee Fi Qeeraatti Argamu Caal-baasii Ifaan Dorgomsiisee Gurguruu Waan Barbaadaa

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በላይኛው እና በታችኛው በር እንዲሁም ፒያሳ በሚገኘው ሃገር ፍቅር ቴያትር ቤት በሚገኘው በር በጠቅላላ ለ3 በር ለመኪና ማቆሚያ (Parking) የሚሆን የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 15, 2026) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-21/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ

የአማራ ብ/ክ/መ ትም/ቢሮ በቀን 04/04/2018 ዓ.ም ያወጣውን ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Jan 15, 2026) ጨረታ የሚከፈትበትን ቀን ስለማሳቅ ለተማሪ ምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ግብአቶችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ ከአማራ ክልል ትም/ቢሮ