Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) አማራ ልማት ማሕበር የኤሌትሪክ መኪና ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት፣በጤና እና በስራ ድል ፈጠራ ዘርፎች

አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ BYD Yuan UP 2025 Full Option Type 401KM Intelligent Beyond Version የኤሌክትሪክ መኪናዎችን መግዛት ይፈልጋል

Fortune (May 17, 2026) DASHEN BANKS.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items as per stated below;

Dashen Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Local Bidders for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well/borehole for the Smart Retail Fuel Station and the Associated Building, Located in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city, Around Alem Bank.

Addis Zemen (May 17, 2026)  የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ተሽከርካሪና ማሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ ድጎማ በጀት 2ኛ ዙር ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ሸዋ ዞን የዘመሮ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በከተማው ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የተለያዩ ማሽኖች ማለትም ግሪደር፣ እስካቫተር፣ ሮሎ፣ ሻወር ትራክ እና ሲኖ ትራክ መከራየት ይፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የምሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የጽዳት ዕቃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ካፌ የሰራተኞች ካፌ

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለምን ሸሳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሁለት ዓመት እና ከዚያ ላይ የመልካም ሥራ አፈፃፀም እና ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ሥራና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ፣ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል