Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 15, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት
በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense: Procurement of Spare Parts
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/80a82d06-7d43-40ab-9067-fabf5812107b/open Invitation to
የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የታሸጉ ውሃዎች ግዥ፣ የሕንፃ መሣሪያዎችና የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፣ በጋሞ ዞን የአምንጭ ዙ/ወረዳ የፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት፤ በመ/ቤቱ የሚገኙ የተለያዩ ደረጃ ያላቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች፤ ያገለገሉ ባለሁለት እግር ያማሃ ሞተር ሳይክሎች እና ያገለገለ ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፣ በጋሞ ዞን የአምንጭ ዙ/ወረዳ የፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት፤
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Garment Sewing Services
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0cb5fef6-3405-4fab-8948-37803d24618c/open Invitation to
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Rent Service
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/cca3c4a5-8cf2-4d78-a7f9-2790217c461c/open Invitation to
Oda Bultum University: Procurement of Machinery
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/46675273-8866-42f7-bd7a-4ded9d655f74/open Invitation to
Livestock Development Institute: Procurement of Construction Materials
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3e557c2b-c91f-4dda-9a65-b7e696a65e03/open Invitation to
The Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau Invites Bids for the Construction of Trial Bridges with Approach Roads Across Multiple Locations.
Ethiopian Herald (Apr 09, 2026) NOTICE FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS 1. The Government of the Central Ethiopia Regional State, represented
The Somali Regional State Culture and Tourism Bureau Invites Bids for the Procurement of Office Equipment.
Ethiopian Herald (Apr 09, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) SRS CULTURE AND TOURSM, IFB TITLE: PROCUREMENT OF EQUIPMENT, Tender No: