Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF  በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ከተለያዩት የደን ምርት ከሚገኝበት አከባቢ እስከ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ድረስ እና የስንቄ ባንክ ዕቃዎችን በመላው ሀገሪቱ ለማጓጓዝ የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል

 የጭነት መኪና ክራይ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ከተለያዩት የደን ምርት ከሚገኝበት አከባቢ እስከ አዲስ አበባ (ፊንፊኔ)

ሴቭ ዩር ጅኔሬሽን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሴቭ ዩር ጅኔሬሽን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና  የሙሉባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን  ባሉበት

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WSSF/LP/013/2024 የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ LOT ምድብ/ Description

የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሮማን አመፀ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገነት ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአንቲቫይረስ፣ የቁፋሮ ቢትና አክሰሰሪዎችን፣ የተሸከርካሪ፣ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሲሚንቶ ማጓጓዝ፣ ስቲል ኬዚንግ፣ የማሽነሪ መለዋወጫ እና የጆሜምብሬን መበየጃ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአንቲቫይረስ፣ የቁፋሮ ቢትና አክሰሰሪዎችን፣ የተሸከርካሪ እና ማሽነሪ ኪራይ፣ ፡ ሲሚንቶ ማጓጓዝ ፣

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ መ/ደ/ት /ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ትና የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የአይሲቲ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ/የሐዋርያው ጴጥሮስ መ/ደ/ት /ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ለስራና ለትምህርት አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የት/ትና የቢሮ

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Rear Dump Trucks with a Minimum Capacity of 20 Ton

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS, TENDER No. MCF/48/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to