Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ እና አስፈላጊ የሚባሉ ግብአቶች ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ስለሆነም አሸናፊዎች እቃውን

የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ300ሜትር የከርሰ ምድር ፓምፕ መስመር ዝርጋታን የእቃ አቅርቦትን ጨምሮ ሰርቶ ማስረከብ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/9 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Wood

Invitation for Bid Eucalyptus Wood Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0008-2016-PUR Object of Procurement: Eucalyptus Wood Description: Eucalyptus Wood Award

የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር ከጃንዋሪ 1/2023 እስከ ዲሴምበር 31/2023 ያለውን የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን የቤንች ማጂ ዞን ልማት ማህበር በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች ማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን በስፋት ሲሰራ የቆየ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት እና የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር ከበጀት አመቱ ጀምሮ ለቀጣዮቹ አራት አመታት የማህበሩን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

የውጭ ኦዲተር ቅጥር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ በአዋጅ ቁጥር

በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት ለዲሣ ወረዳ ትም/ጽ/ቤት፡–

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር

የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሸካ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያና ሌሎች አላቂ እቃዎች ፣ ጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለየዩ የደንብ ልብሶችን በሰው ልክ ሰፍቶ ማቅረብ የሚችሉ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይ/ኢ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች