Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም  

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/02 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 55/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የፕላስቲክ ሳጥኖች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ የምርጫ ማስፈጸሚያ የፕላስቲክ ሳጥኖችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-1FBI/02/11/2018 የኢፌዴሪ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም ለወረዳ ለተለያዩ ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184,764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜ ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪ.ሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ ለጥበቃ እና ለጽዳት ሰራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል

Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Eligible Bidders (GC-5 with WWC-5 Certification) for the Construction and Rehabilitation of Water Supply Facilities in the Oromia Region.

Reporter (Aug 12, 2026) Urgent INVITATION FOR BID BID # FIDO/33/2026 Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO), non-governmental Organization (NGO) implementing

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Various Agricultural Tools for the RELLIVES II and Other Projects.

Reporter (Aug 12, 2026) Bid No, ORDA /NCB/PG /13/2026 The ORDA Ethiopia has a plan to purchase different Agricultural Tools

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ Spirometer Mouth Piece, Generator, Solar System Installation & ERP System የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም