Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jul 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/28c66214-d712-4b7e-88b6-63f7c24bdf00/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0450-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-NC-0005-2018-BID-Open Procurement Information Procurement Type:
ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ
የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መሳፍንት ቢረሳው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ መንግስቱ ካሳሁን መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ
የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሚቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እሰከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለኢንቨስትመንት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) የሊዝ ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሚቴ የከተማ ቦታን
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ ካሳሽ አቶ ኑሬ እስሌማን እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኢብራሂም ታደለ 7 ሰዎች መካከል
የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር 2ኛ (ሁለተኛ) የጨረታው አይነት መደበኛ የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በተከሳሽ ይርጋ ፍቃዱ መካከል ባለው የገንዘብ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ እንዲገነባላቸው በጠየቁት መሰረት መ/ቤታችን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የግንባታ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጣቁሳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት መደበኛ በጀት
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Bekur (May 04, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0196/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የመገናኛ እና የእይታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (May 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ምህረት አለም እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደረጀ የኔት መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር