Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር በጨረታ ቁጥር ቀ/ጤ/ ጣቢያ 3/2018 በጀት ዓመት ለጤና
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 22, 2026) Correction Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) was published in Addis Zemen Newspaper on 9 and 10 May, 2018E.C on page 27 procurement Reference number: Re-Bid
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like to Notify Bid Correction
Addis Zemen (May 22, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed
Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Government (May 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/52a0cad4-bbf5-4942-b7dc-80871acc393b/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0434-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Medium Tax Payers No.2 Branch Office , Ministry of Revenue Procurement of Food and Beverages
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 የተለያዩ የኦክስጅን ማምራቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት
የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Y/S/C/W/3/Fin.NCB001/2019 ዓ.ም. በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019
የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ትዝታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ዳግም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለበጀት መ/ቤቶች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና የአገልግሎት ግዥዎች (የኮምፒዩተርና ተዛማጅ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 018/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ በጨረታ